Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በሥራዎቹ መሀል በፍለጋ ይደክማሉ፥ ከሚታዩት ነገሮች ውበት የተነሣ በሚያዩአቸው ነገሮች ምርኮኛ ሆነው ይቀራሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወደ ሥራው ተመልሰው በፈለጉት ነበርና፥ እነርሱ ግን በማየት አበቁ፥ የሚታዩት መልካሞች ናቸውና። Ver Capítulo |