Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ምናልባት ከመንገድ የወጡት አምላክን ፍለጋ እርሱንም ለማግኘት ካላቸው ጉጉት ሊሆን ይችላልና፥ እነኚህ ሰዎች ብዙ ሊወቀሱ አይገባም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ከዚህ ጋራ ዳግመኛ አምላክን እየፈለጉት፥ ያገኙትም ዘንድ እየወደዱ ቢሳሳቱ፥ በእነርሱ ላይ የሚኖረው ነቀፋ ጥቂት አይደለም። Ver Capítulo |