Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ምናልባትም የሚያስቀይም እንስሳ መልክ ይሰጠዋል፤ በጭቃ ይለቀልቀዋል፤ ቀይ ቀለም ይቀባዋል፤ ጉድፉን ሁሉ ያጠፋለታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወይም ከንቱ በሚሆን በእንስሳ ምስል ይሠራዋል፥ በቀይ ቀለምም ይቀባዋል፤ በጣቱም ቀለም አግብቶ ቀይ ያደርገዋል። ያለበትንም ጕድለት ይሞላል። Ver Capítulo |