Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከሁሉም በላይ የምትወዳት ይህች መሬትም የእግዚአብሔርን ልጆች ታስተናግድ ዘንድ ፈቀድህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ይህም የእግዚአብሔር ልጆች ከሀገሩ ሁሉ በአንተ ዘንድ የከበረች ለእነርሱ የምትገባ ሀገርን ይይዙ ዘንድ ነው። Ver Capítulo |