Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕፃናትን የሚገድሉ ምሕረት የለሾች፥ በበዓላት ላይ የሰውን ስጋና ደም፥ የሆድ ዕቃውንም የሚበሉ ሰው በላዎች፥ የምሥጢራዊ ወንድማማችነት ምልምሎች፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያለርኅራኄም ልጆቻቸውን ስለመግደላቸው፥ የሰዎችን ሆድ ዕቃና ሥጋቸውን ለመብላት፥ ደማቸውንም ለመጠጣት ስለ መፍቀዳቸው ጠልተኻቸዋል። የጌትነትህን ምሥጢራት ማወቅ ከመካከላቸው ርቋልና። Ver Capítulo |