Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከተሳልቆው ተግሣጽ ያልተማሩ ግን የእግዚአብሔርን ታላቅ ፍርድ በቶሎ ይቀበላሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በቍጣው ተግሣጽ ካልተመለሱ የጻድቅ እግዚአብሔር የፍርዱን እንጀራ ይቅመሱ፤ እነርሱ ባገኛቸው መከራ አንጐራጕረዋልና፥ ቸልም ብለዋልና። Ver Capítulo |