Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንተም ምንም እንደማያውቁ ሕፃናት የሰው መሳቂያ በማድረግ ቀጣሃቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም ምክንያት እንደሌላቸው ሕፃናት ስለሆኑ እንደ ዋዛቸው መጠን ፍርድን በእነርሱ ላይ አመጣህ። Ver Capítulo |