Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ስለዚህ በጠላቶቻችን ላይ ቅጣትህን ባለማክበድህ፥ እኛም በፍርዳችን ላይ ያንተን ደግነት እናስብ ዘንደ አስተማርኸን፤ ለፍርድም በቀረብን ጊዜ ምሕረትህን እንጠባበቃለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ስለዚህም በፈረድህባቸው ጊዜ ቸርነትህን እናስብ ዘንድ፥ እኛን እየመከርህ ጠላቶቻችንን በብዙ ፍርድ ብዙ ጊዜ ትቀጣቸዋለህ፤ በፈረድህብንም ጊዜ ይቅርህታን ተስፋ እናደርጋለን። Ver Capítulo |