Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ንጉሥም ቢሆን ፈላጭ ቆራጭ፤ ብይንህን ስላሳለፍክባቸው ሰዎች ደፍሮ ሊናገርህ አይችልም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ንጉሥም ቢሆን፥ መስፍንም ቢሆን ስለ ፈረድህባቸው ሰዎች አንተን እያማ ከአንተ ጋር መተያየት አይችልም። Ver Capítulo |