Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያደረግኸው ምንድነው? በማለት ሊጠይቅህ የሚደፍር፥ ፍርድህንም የሚቃወም የለምና። የፈጠርኻቸውን ሕዝቦች ብትደመስስ ከሳሽህ ከቶ ማነው? ክፉዎችን በመደገፍ አንተን የማጋፈጥ ይኖራልን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ምን አደረግህ?” የሚልህ ማን ነው? ፍርድህንስ የሚቃወመው ማን ነው? ወይስ የሚከስህ ማን ነው? አንተ የፈጠርኻቸው አሕዛብስ ስለ ጠፉ የሚመራመርህ ማን ነው? ስለ በደለኞች ሰዎችም ለመከራከር ወደ አንተ የሚደርስ ዳኛ ማን ነው? Ver Capítulo |