Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምንም እንኳ እነርሱ በክፋት የተጠነሰሱ መሆናቸውን ብታውቅም፥ በተፈጥሮአቸው ክፉዎች ቢሆኑም፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለእነዚህ የንስሓ ቦታ ሰጥተህ ይህ ጥቂት በጥቂት ይሆን ዘንድ ፈረድህ፤ ይህንም ማድረግህ አኗኗራቸው ክፉ እንደ ሆነ፥ ክፋታቸውም እጅግ እንደ በዛ፥ ዐሳባቸውም ለዘለዓለም እንደማይመለስ ሳታውቅ አይደለም። Ver Capítulo |