Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የፍቅር እርምት ከሆነውና በራሳቸው ላይ ከደረሰው መከራ፥ በቁጣ የተፈረደባቸው ክፉዎች ሰዎች፥ ምን ያህል ስቃይ እንደ ደረሰባቸው ተገነዘቡ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንደዚሁም በተጠሙ ጊዜ ስለተፈታተኑህ ተቃዋሚዎችን ፈረድህባቸው። Ver Capítulo |