Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በተጠሙ ጊዜ ጥበብን ተጣሩ፤ ከአለታማው ገደል ውሃ፥ ከጽኑው ድንጊያ፥ የጥም ፈውስ ሰጠቻቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በተጠሙ ጊዜም ጠሩህ፥ ከዐለት ድንጋይም ውኃ ተሰጣቸው። ከጽኑ ድንጋይም ለጥማቸው ፈውስ ተሰጣቸው። Ver Capítulo |