Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 11:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁን እንጂ ያለ አራዊቱም ቢሆን፥ በአንድ ትንፋሽ እንዲጠፉ ማድረግ አይቻል ነበርን። ተፈርዶባቸውና በኃይልህ ትንፋሽ ተበታትነው ሊቀሩ ይችሉ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሊያጠፋቸው የሚችል ክፋታቸው ወይም ፍርዳቸው ብቻ አይደለም። ነገር ግን መልካቸው ባስፈራቸውና ባጠፋቸው ነበር። Ver Capítulo |