Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 11:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አእምሮ የሌላቸውንና የሚሳቡትን፥ የተጠሉትን ጢንዚዛዎች እስከማምለክ ባደረሳቸውና ከመንገድ ባወጣቸው ሞኝነታቸውና ክፉ ሐሳባቸው ምክንያት ልትቀጣቸው አእምሮ የሌላቸውን የእንስሳት መንጋ ላክህባቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ዳግመኛም በክፋት ቀድሞ የጣሉትን አጡት፤ ከዚህም በኋላ በመዘባበት ከእርሱ ሸሹ፤ ከትእዛዙ መውጣት ፍጻሜ የተነሣም አደነቁ፥ ጻድቃንም እንደ ተጠሙ እነርሱ የተጠሙ አይደሉም። Ver Capítulo |