Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ይደርስባቸው የነበረው ቅጣት፥ ሌሎቹን የሚጠቅም መሆኑን እንደተረዱ፥ የጌታ ሥራ መሆኑን ተገነዘቡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እጥፍ ኀዘን አግኝቶአቸዋልና፥ ያለፈውንም ክፉ ነገር የማሰብ ጩኸት አግኝትዋቸዋልና። Ver Capítulo |