Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ተክሎች የማይበስል ፍሬ ከተሸከሙበት፥ ላላመነች ነፍስ የቆመው መታሰቢያ የጨው ዓምድ ሆኖ ከቀረበት፥ በአምስቱ ከተሞች ላይ ከወረደው እሳት ሸሽቶ እንዲያመልጥ ረድታዋለች።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ለክ​ፋ​ታ​ቸው ምስ​ክር ልት​ሆን እስከ ዛሬ ድረስ ምድረ በዳ ሆና እየ​ጤ​ሰች አለች፥ ተክ​ሎ​ች​ዋም በጊ​ዜዋ ቢያ​ፈሩ ፍጹ​ማን ያል​ሆኑ ናቸው፤ ያላ​መ​ነች ሰው​ነ​ትም መታ​ሰ​ቢያ ሆኖ የሚ​ታይ የጨው ድን​ጋይ ሆና ቆማ​ለች።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 10:7
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios