Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰዎች ክፉ በመፈጸም ሲያድሙ፥ እንዲበጣበጡ ተፈረደባቸው፤ ያንጊዜ ጻድቁን ሰው ለየች፤ በእግዚአብሔርም ፊት አቀረበች፤ ከልጁም ኀዘን አበረታችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አሕዛብ ወደ ተለያየ ክፋትና ጥመት ተጨልጠው በሄዱ ጊዜ ጻድቁን አመለከተችው፤ ያለ በደልና ያለ ነውር ለእግዚአብሔር ጠበቀችው፤ በቸርነትም የጸና ልጁን ጠበቀች። Ver Capítulo |