Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ክፉው ሰው በተቆጣ ጊዜ ግን እርሷን ተዋት፤ በንዴት ወንደሙን በመግደሉ በጥፋት ላይ ወደቀ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በደለኛና ግፈኛ ሰውም በቍጣው ከእርሷ በራቀ ጊዜ፥ ወንድሞቻቸውን ከሚገድሉ ሰዎች ጋር በመዓት ጠፋ። Ver Capítulo |