Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ ጻድቃን ክፉዎቹን በረበሯቸው፤ ጌታ ሆይ የተቀደሰውን ስምህንም አመስግኑ፤ በአንድነት ጠባቂ ክንድህን አወድሱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለዚህም ነገር ጻድቃን ክፉዎችን ማረኩ። አቤቱ ቅዱስ ስምህንም አመሰገኑ። ተዋጊና አሸናፊ እጅህንም በአንድነት አከበሩ። Ver Capítulo |