Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ንጹሕ ዘር የሆነውን የቀደሰ ሕዝብ፥ ከጨቋኞች መዳፍ የታደገችው ጥበብ ነች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ይህቺም ጥበብ ጻድቅ ሕዝብን፥ ነቀፋ የሌለበት ዘርንም ከሚያስጨንቋቸው አሕዛብ አዳነች። Ver Capítulo |