Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 1:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለዚህ ክፉ ቃል የሚናገር ከእርሱ አይሰወርም፤ ደም መላሿ ፍትሕም ለፍርድ ስትገለጥ አታልፈውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለዚህ ከሚነገር ከዐመፃ ነገራቸው ምንም ከእርሱ አይሰወርም። ሥራውን በመግለጥ ፍርዱ አይተላለፈውምና። Ver Capítulo |