Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እናንተ የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን አፍቅሩ፤ ጌታን በመልካምነት አስቡት፥ በቅን ልብም ፈልጉት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን ውደዷት፥ የእግዚአብሔርንም ኀይል በበጎ ዕውቀት አስቡት፥ በቅን ልቡናም ፈልጉት። Ver Capítulo |