Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማሕልየ መሓልይ 7:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ሁለቱ ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግለገሎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ሁለት ጡቶችሽ፣ መንታ የዋሊያ ግልገሎችን ይመስላሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ የዋልያ ግልገሎችን ይመስላሉ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እን​ብ​ር​ትሽ የወ​ይን ጠጅ እን​ደ​ማ​ይ​ጐ​ድ​ል​በት እንደ ተነ​ጠጠ ጽዋ ነው፤ ሆድሽ እንደ ስንዴ ክምር፥ በአ​በ​ባም እንደ ታጠረ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 እንብርትሽ የወይን ጠጅ እንደማይጐድልበት እንደ ተነጠጠ ጽዋ ነው፥ ሆድሽ እንደ ስንዴ ክምር፥ በአበባም እንደ ታጠረ ነው።

Ver Capítulo Cópia de




ማሕልየ መሓልይ 7:3
5 Referências Cruzadas  

ንፍታሌም የተፈታ ሚዳቋ ነው፥ መልካም ቃልን ይሰጣል።


እንደ ተወደደች ዋላ እንደ ተዋበችም ሚዳቋ፥ ጡትዋ ሁልጊዜ ታርካህ፥ በፍቅርዋም ሁልጊዜ ጥገብ።


ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ እንደ ተወለዱ፥ በሱፍ አበባ መካከል እንደሚሰማሩ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው።


ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ወጡ ሁሉ መንታ እንደ ወለዱ ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው።


እንብርትሽ የወይን ጠጅ እንደማይጐድልበት እንደ ተነጠጠ ጽዋ ነው፥ ሆድሽ እንደ ስንዴ ክምር፥ በአበባም እንደ ታጠረ ነው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios