Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 9:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ባል ካላት ሴት ዓይንህን መልስ፤ ከሷ ጋር አብረህ ወይን ጠጅ አትጠጣ፤ ልብህም ወደ እርሷ ከተሳበ፥ ራስህን መግታት አቅቶህ ችግር ላይ ትወድቃለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከጐልማሳ ሚስት ጋር አትቀመጥ፤ ልቡናህን ወደ እርሷ እንዳትወስድ፥ ሰውነትህንም በሞት እንዳታሰነካክል በመጠጥ ጊዜ ከእርሷ ጋር አትቀመጥ። Ver Capítulo |