Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከሀብታም ሰው ጋር አትጋጭ አለበለዚያ ይጫንኻል፤ ምክንያቱም ወርቅ ብዙዎችን አጥፍቷል። የነገሥታትንም ልቦና መንገድ አስቷል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በብልጽግናው ድል እንዳያደርግህ ከባለጸጋ ጋር አትጣላ፥ ብዙዎች ስለ ወርቅ ጠፍተዋልና፤ የነገሥታትም ልቡና ድል ሆኖአልና። Ver Capítulo |