Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከቁጡ ሰው ጋር አትከራከር፤ ሰዎች በሌሉበት ከሱ ጋር አትሂድ፥ ደም መፍሰስ ለእርሱ ምኑም አይደለምና፤ ሰው በሌለበት ሊጎዳህ ይችላል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከቍጡ ሰው ጋር አትከራከር፤ በእርሱ ዘንድ ደም ማፍሰስ እንደ ኢምንት ነውና፥ ረዳት ወደሌለበት ቦታም ይወስድሃልና ከእርሱ ጋር ወደ ምድረ በዳ አትውጣ። Ver Capítulo |