Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 8:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከችኩል ሰው ጋር አትጓዝ፥ አለበለዚያ ሸክም ይሆንብሃልና፤ እሱ በገዛ ፈቃዱ የሚመራ ነው፤ በእርሱም ጥፋት ሁለታችሁም አብራችሁ ትጠፋላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንዳይደፍርህ ከደፋር ሰው ጋራ መንገድን አትሂድ፤ እርሱ ልቡ እንደ ወደደ ያደርጋልና አንተም በእርሱ ስንፍና ትሞታለህ። Ver Capítulo |