Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በወንድምህ ላይ ውሸትን ፈጥረህ አትናገር፤ በወዳጅህም ላይ እንደዚሁ አታድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በባልንጀራህ ሐሰትን ተግባር አታድርግ፤ በወዳጅህና በባልንጀራህም ላይ እንዲህ አታድርግ። Ver Capítulo |