Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 6:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች አስብ፤ ትእዛዞቹን ያለማቋረጥ አጥና፤ እሱ ራሱ ልብህን ያበረታልሃል፤ የምትሻውንም ጥበብ ታገኛለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ዐስብ፤ መጻሕፍቱንም ሁልጊዜ አንብብ፥ እርሱም ልቡናህን ያጸናዋል፤ ጥበብንም ትወዳት ዘንድ ይሰጥሃል። Ver Capítulo |