Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሳትዘገይ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ፤ ነገ ከነገ ወዲያ እያልህ ቀኑን አታራዝም፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቁጣ በድንገት ከተፍ ይላል፤ በቅጣት ቀን ትደመሰሳለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለእግዚአብሔር መገዛትን ቸል አትበል። ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ፤ ፍዳህ ከመቅሠፍት ጋራ በመጣብህ ጊዜ በመከራ ትጨነቃለህ። Ver Capítulo |