Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 4:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ወደ ኃጢአት የሚመራ እፍረት አለ፤ የሚያስከብር ሞገስም ያለው እፍረት አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በማፈር ኀጢአትን የሚሠራ አለና፤ በማፈርም ጽድቅን የሚሠራ ሞገስንም የሚያገኝ አለና። Ver Capítulo |