Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በመጀመሪያ በጠመዝማዛ መንገዶች ትወስደዋለች፤ ፍርሃትንና ድንጋጤን ታመጣበታለች፤ እስክታምነው ድረስ በሥርዓቷ ታጠናዋለች፤ በመከራም ትፈትነዋለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከእርሱ ጋር ትሄድ ዘንድ ትቀድማለች፤ ፈጽማም ታስፈራዋለች፥ ሰውነቱን እስክታስገዛና በተግሣጽዋ እስክትፈትነው ድረስ፥ ትገርፈዋለች ታስተምረዋለችም። Ver Capítulo |