Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷን የሚያገለግሉ ቅድሱን አምላክ ያገለግላሉ፤ እርሷን የሚወዷትን እግዚአብሔር ይወዳቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርስዋንም የሚያገለግሉ ቅዱሱን ያገለግላሉ፤ የሚወዱኣትንም እግዚአብሔር ይወዳቸዋል። Ver Capítulo |