Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ልጄ ሆይ የምትሠራውን ሁሉ፥ በደግነት አድርገው፤ ከፍተኛ ስጦታዎችን ከሚያበረክት ሰው አብልጦ ትወደዳለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ልጄ ሆይ፥ ሥራህ በሃይማኖትህ ይገለጥ፤ እውነተኞች ሰዎችም ይወድዱሃል። Ver Capítulo |