Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰው ክብሩ የሚመነጨው ለአባቱ ካለው አክብሮት ነው፤ ክብሯን የማትጠብቅ እናትም ለልጆችዋ እፍረት ነች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አባትህን በማቃለል አትመካ፤ አባትህን ማቃለል ትምክሕት አይሆንህምና ሰው በአባቱ ክብር ይከብራል፤ የሰውም ውርደቱ እናቱን በማቃለሉ ነው። Ver Capítulo |