Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያለፉትን ትውልዶች ተመልከቱ፥ እዩ፤ እስቲ ማነው በጌታ ተማምኖ ያፈረ? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዘመን የቀደሙ ሰዎችን ተመልከቱ፤ ዕወቁም፥ በእግዚአብሔር አምኖ ያፈረ ማንነው? እርሱን በመፍራት የታገሠና የተጣለ ማንነው? ጠርቶትስ ቸል ያለው ማንነው? Ver Capítulo |