Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በመስቀንቀን ሃብት የሚያከማች ለሌሎች ያጠራቅማል፤ እነርሱም በእርሱ ሃብት ይንደላቀቃሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሰውነቱን የሚነፍጋት ሰው ለሌላ ያከማቻል፥ ሌላ ሰው ግን በገንዘቡ ደስ ይለዋል። Ver Capítulo |