Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ቅርንጫፉ በበዛ ዛፍ ላይ እንደሚበቅል ቅጠል፥ አንዳንዶቹ ይወድቃሉ፤ ሌሎቹ ደግሞ ያድጋሉ፤ የሥጋና የደም ትውልዶች እንደዚሁ ናቸው፤ አንዱ ሲሞት ሌላው ይወለዳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቅጠሉ ጭፍቅ ያለ የእንጨት ቅጠል የመጀመሪያው ቅጠል እንዲረግፍ የኋላውም እንዲለመልም፤ ደማዊና ሥጋዊ ፍጥረት ሁሉ እንዲሁ ነው፤ ይህ ይወለዳል ያም ይሞታል። Ver Capítulo |