Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ታስፈልገዋለህ? ከሆነ ያታልልሃል፥ ይስቅልሃል፥ ተስፋም ይሰጥሃል፥ በትሕትና ያናግርሃል፥ ምን ላድርግልህ? ብሎ ይጠይቅሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንተን የሚፈልግበት ግዳጅ ቢኖረው ያባብልሃል፤ ብዙ ተስፋም ይሰጥሃል፤ ይሥቅልሃል፤ በጎ ነገርም ይናገርሃል፤ ምን ትፈልጋለህም ይልሃል። Ver Capítulo |