Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሀብታም ሲናገር ሁሉም ያዳምጣል፤ ንግግሩንም ከፍ ከፍ ያደርጉለታል። ድኃ ሲናገር ይህ ማነው ይባላል፤ ቢደናቀፍም ገፍተው ይጥሉታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኀጢአት ሳትሠራ ባለጸግነት መልካም ነው፤ ኃጥእ ድህነቱን ባፉ ያክፋፋታል። Ver Capítulo |