Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሁሉም ፍጡር ከመሰሉ ጋር ይቀላቀላል፤ ሰዎችም ከመሰሎቻቸው ጋር ይቀራረባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ተኵላ ከበግ ጋር በየት ወዳጅ ይሆናል? ኀጢአተኛ ሰውም ከጻድቅ ሰው ጋራ እንዲሁ ነው። Ver Capítulo |