Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሕይወት ያለው ፍጥረት ሁሉ መሰሉን፥ ሰው ሁሉ ባልንጀራውን ይወዳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፍጥረቱ ሁሉ እንደ እርሱ ካለ ፍጥረት ጋራ አንድ ይሆናል፤ ሰውም የሚመስለውን ይከተላል። Ver Capítulo |