Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለትሑት ሰው ደግ አድርግ፥ ለክፉ ሰው ምንም አትስጥ፤ እንጀራም ከልክለው፥ ምንም አትስጠው፥ ከሰጠኸው ግን በአንተ ላይ ኃይል ያገኛል፤ ባደረግህለት ደግ ሥራ ሁሉ ዕጥፍ ክፋት ያደርግብሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለድሃ መልካም አድርግ፥ ለክፉ ግን አትስጥ፤ እርሱ እንዳይወስድብህና በገንዘብህ ድል እንዳያደርግህ እንጀራህን ከልክለው፥ በጎ ነገር ስላደረግህለት ፋንታ በእርሱ ዘንድ ክፋትን እጥፍ ሆና ታገኛታለህና። Ver Capítulo |