Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ሲራክ 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ጠላት ንግግሩ ጣፋጭ ሊሆን ይችላል፤ ልቡ ደግሞ አንተን ወደ ጉድጓድ የሚጥልበት ውጥን ይዟል። የአዞ ዕንባ ሊያነባ ይችላል፤ አጋጣሚውን ካገኘ ግን የደም ጥሙ አይረካም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ጠላ​ትህ በከ​ን​ፈሩ ቃሉን ያጣ​ፍ​ጥ​ል​ሃል፥ በልቡ ግን በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ ይጥ​ልህ ዘንድ ይመ​ክ​ራል። ጠላ​ትህ በዐ​ይኑ ያለ​ቅ​ስ​ል​ሃል፥ ካሳ​ተህ በኋላ ግን ከደ​ምህ አይ​ጠ​ግ​ብም።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ሲራክ 12:16
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios