Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በኃጢአተኛ ሥራ አትደነቅ፤ በእግዚአብሔር ተማመን፤ በሥራህ ጸንተህ ኑር፤ በድንገት ባንድ አፍታ ድኃውን ማበልጸግ ለእግዚአብሔር ቀላል ነውና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የኀጢአተኞች ሥራቸው አያስጐምጅህ፥ በእግዚአብሔር እመን፥ ድካምህንም ተስፋ አድርግ፥ ሁሉ በአንድ ጊዜ በእግዚአብሔር ዘንድ ቀሊል ነውና፥ ድሃውንም ድንገት ያከብረዋልና። Ver Capítulo |