Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 10:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዕውቀት ያለውን ድሃ መስደብ ደግ አይደለም፤ ኃጢአተኛን ማክበር የተገባ አይደለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ድሃውን ስለ ድህነቱ ይንቁት ዘንድ አይገባም፥ ኀጢአተኛውንም ሰው ስለ ባለጸግነቱ ያከብሩት ዘንድ አይገባም። Ver Capítulo |