Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታን መፍራት ክብርና ኩራት ነው፤ ደስታና የሐሴት አክሊል ነው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔርን መፍራት ክብር ነው፥ የሚያስመካም ነው፥ ደስታም ነው፥ የደስታ ዘውድም ነው። Ver Capítulo |