Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 91:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ስለዚህ ብርቱ አደጋ አይደርስብህም፤ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይጠጋም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ቀንዴ አንድ ቀንድ እን​ዳ​ለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽም​ግ​ል​ና​ዬም በዘ​ይት ይለ​መ​ል​ማል።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 91:10
5 Referências Cruzadas  

ድንኳንህ ሰላምን እንደሚያገኝም ታውቃለህ፥ በረትህን ትጐበኛለህ፥ አንዳችም አይጐድልብህም።


ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።


ጻድቅን መከራ አያገኘውም፥ ኀጥኣን ግን ክፋትን የተሞሉ ናቸው።


ነገር ግን ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፥ በትዕግሥት እንጠባበቃለን።


ጌታም ሕማምን ሁሉ ከአንተ ያርቃል፥ የምታውቀውንም ክፉውን የግብጽ በሽታ ሁሉ በአንተ ላይ አያደርስብህም፥ በሚጠሉህ ሁሉ ላይ ግን ያመጣባቸዋል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios