Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 48:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አይተውም ተደነቁ፤ ደንግጠውም ፈረጠጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ነገር ግን ባዩአት ጊዜ ደነገጡ፤ ፈርተውም ሸሹ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ከክፉ ቀን ለምን እፈ​ራ​ለሁ? ኀጢ​አት ተረ​ከ​ዜን ከበ​በኝ፤

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 48:5
5 Referências Cruzadas  

የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በጌታና በመሢሑ ላይ ተማከሩ፦


የሰረገሎቹንም ጎማ አሰረ፥ ወደ ጭንቅም አስገባቸው፤ ግብፃውያንም፦ “ጌታ ግብፃውያንን ይዋጋላቸዋልና ከእስራኤል ፊት እንሽሽ” አሉ።


እነዚህም ነገሥታት ሁሉ ኃይላቸውን አስተባብረው እስራኤልን ለመውጋት መጡ፤ በማሮንም ውኃ አጠገብ በአንድ ላይ ሰፈሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios